#Hiyaw_
HTML-код
- Опубликовано: 29 мар 2025
- Part 1 • Hiyaw Misker PArt 1 ለጥ...
Part 2 • #Hiyaw_Mesker_Part_2 ለ...
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational
ክብር ለአማልክት ሁሉ አምላክ የጌቶች ሁሉ ጌታ ለሆነው ለእግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን❤
ፓስተር ተስፍሽ በጣም ደጋግሜ ከጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ጀምሮ ምስክርነትህን ሰምቻለሁ ሁሌም እንደአዲስ ነው የምሰማው። የጌታ ሰላም ይብዛልህ
አሁንም የወሎህዝብ በዛው መንፈስ አሰራር እየኖረነው እና ጥብቅ ፀሎት ወንጌል ሚሽነሪዎች ጌታ ያስነሳ ሰሜኑላይ የሚሰራ የጨለማቁራጭ ይጠረግ።
ፓስተር ተስፍሽ የሚገርም ምስክርነት ነው እስከ መጨረሻ እነሳቅኩ ነው የሰማዋቹ የረዳህ ጌታ ይባረክ በጣም ነው የምወድህ በኤልሻዳይ የደም እዳ በሚለው የአርቡ ፕሮግራም በጣም ተጠቅምአለሁ ተባረኩ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ🙏🥰🥰
በጣም ደስስስ የሚል ምስክርነት ነው ወይ ጉድ ጣሰው እውነትም ጥሰህ ወተሃል ኢየሱስ ያድናል ደሞ እንዴት ደስ እንደምትሉ ስታወሩ በተለይ ጣሰው ወድጄዋለሁ ጌታ ይባርካችሁ ሲያወራ ከመጀመሪያው ጀምሮ በጣም ያስቃል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው ።
በጣም ደሥ አለኝ በጥሞና ነዉ የሠማሑት ያዉ እኔም በጥንቁልናዉ አለም ጎንደር በልጅነቴ አዘዞ ከጎንደር ትነንሽ ወጣ ያለ ቦታ አለ ከዚያ የመሚባል ጠንቋይ ቤት እየሐድኩ ተመሣሣይ ሥራ እሠራ ነበር ።የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሡሥ ነፃ አወጣኝ።በእዉነት የፕሮግራም መሪዉ ተባረክ ምክንያቱም አሉ በዚሕ የተያዙ።እግዚአብሔር ይባርካችሑ።።።
ምስክርነትህ፣ያስተምራል፣እህቶቼን፣ጌታ፣ያውጣልኝ፣ተባረክ
የመረጠህ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ! ለምድራችን አንተኛ እንፀልይ!
እግ፧ር ይመስገን እንኳንም እየሱስ አገኘህ
What amazing testimony, geta yebarki sela talki mehertu, Egzabeharen betam ferhuti kezi meskernati behoal endati endamertagi, minm eko yelgim enan lemerati, selategaw setota egzabehare yemsgen 🙏🙏
Amazing testimony thanks for sharing see you guys next week all the glory to the Almighty God 🙏
he is such an entertainer, nothing was believable, but I like him, he is fun, know how to tell a story with a nice twist
besmaam wshet gena ykerehal fetari yderslk
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረኩ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።
ከዚህ በፊት ሥምህ የታወቀ እንደሆነ አውቃለሁ።እንኳን ለዚህ ሰዓት አደረሰህ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።የምትናገረውን እንደሰማሁት ሴጣንን አምላኪ መሆንህን ገልፀሀል በጣም ጥሩ ንሰሀ ነው።ባጭሩ አሁንም መፀሐፍ ቅዱስን መርምር ይቀረሀል።የእግዚአብሔርን ሥም የሚጠራ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም።የሴጣንን ኃይለኝነት ከኛ የበለጠ ታውቃለህ።ለምሳሌ የእመቤታችን ፀሎት በመፀሐፍ ቅዱስ የለም ብልሀል ታዲያ ከየት መጣ ?ይህን ማወቅ አለብህ ምርምርህን ከማቋረጥ ብትቀጥልበት ነው የሚሻለው።ቶሎ ድምዳሜ ውስጥ መግባት የለብህም ።የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጥልቅ ናት።ሃይማኖት በሕግና ሥርዓት የተዋቀረ ነው።ሕግን አንስተህ ሥርዓቱን ከጣልክ አልሹም ዞር አሉ ነው የሚሆነው።ማድረግ ያለብህ ቀደም ሥትል የምተደርገውን ግልባጩን ነው ማደረግ ያለብህ።በንፅፅር ነው መማር ያለብህ።የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱስን አማልጅነት አይለይህ።
ዋዉ ጌታ የሱስ ይክበር
ጎደኛየ አስጦንቅሎብኝ ሙሉ ነገር ተበላሻ ምን ይሻላል
ተስፋየ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አጃጅለኸዋላ ቤተመንግስቱን ሁሉ ።
ጌታ ድንቅ አዳኝ ነው ።
God bless u
እኔ ሙስሊም ነኝ ደስስስስስ እያለኝ ነው እምከታተለው ❤😢 እወዳችሆለሁሁሁሁ እሽ እዳረሱኝ😢
His story is a little different from the original he gave with artist Tadesse
GBU more and more
ለአዘጋጁ የምታቀርበውን እንግዳ ብትመርጥ ጥሩ ይመስለኛል።
ባለፈ የነቀፋ ኣስተያት ጺፌ ኣለዉ ።ኣሁን ግን በጣም ደስ ይላል ደስ የምል ምስክርነት
ተባረክ
Des sil pasteru betam gilts sew naw💕💕💕😘😘
በጣም ደስ የሚል ምስክር ነው ተባረኩ
ፓስተር ተስፍሽ ምስክርነትህ ከድሮም ሰምቸው ለብዙ ኣዳዲስ ነፍሳት እና የመናፍስት ኣሰራር ያልገባቸው ኣማኞች እንዳስረዳቸው ጠቅሞኛል. ኣሁን ግን ኣንዳንድ ነገሮች ረስተሃል .ያችን ኣስም በሽታ ይዛት ከእናትዋ ተለይታ የነበርች እና የለቀቃት፣ሌላም ከእስርበት በኣፍዝዝ ኣደንዝዝ እየወጣህ ቀኑ ሙሉ ወጥተህ ትመለስ የነበረው ሁኔታ ብታስታውሰው ለብዙ ሰው የመናፍስቱ ሚስጢር ስናጋልጥ ይረዳናል በብዙ ተባረክ፣ እንዲሁም ለህያው ምስክር ኣዛጋጅ ከድሮም ጀምሬ ስለምከታተለው እግዚኣብሔር ይባርክህ በርታልን.
እውነትም ጣሰው
ለማመንም ይከብዳል ወላጅ አባቴ እንዳጫወተኝ ተስፋዬ ገ/ኪዳን እና መንግስቱ ገመቹ በሕይወት እንደሌሉ አውቀህ ምስክርነት አይሰጡም ብለህ ነው መንግስቱ ሐይለማርያምም የሉም ቢያዳምጡ እንኳዋን ለዝባዝንኬ ወሬ መልስ የላቸውም ብለህ ወሬ ታጣፍጣለህ እንደገና ወያኔ አዲስ አበባን ከመቆጣጠሩ ከቀናት በፊት የሰበታ መንገድ ስለተዘጋ በከተማው ጫት መሸጥ አይደለም ጫቱም የለም በዕለቱ ጫት ስቅም ነበር ብለሃል እግዚያብሔር ይቅር ይበልህ የጠንቋዋይ የሰይጣን የእርኩስ መንፈስ በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይቃጠል ይመታ
አሁን ግን ለምን ጠንቋዩን አባባ እባባ የምትለዉ?
Alwetaletim leza nw😆
ኮሜድነት ግን ወቶአደር ጋር ነው ያለው እነ ክበበው ገዳ ባይሰሩስ😂😂😂😂😂😂😂
Tsfesh yarada lej des ylal survival to the fittest malt ante nhee
ድንቅ ምስክርነት
Ante and qen orthodocs tihonaleh***
ተረት ይመስላል ግን ለ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ፃድቃንን ልጠራ አልመጣሁም በሽተኛ እንጂ ጤነኛ ሀኪም አያስፈልገውም እንደሚል ቃሉ
ቀልድህን ይመቻል ።
እየሱስ ጌታ ነኝ ያለበትንስ አገኘህ ከመጵሀፍ ቁድስ?
ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 10
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
ኢሣ መሢህ ነኝ ብሎ የተናገረበትን ከቁርአን ታሳየኛለክ?
Ante ahwnem tenkuay nek
ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋ የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ትፀንሽያለሽ ወንድልጅም ትወልጅያለሽ ስሙንም እየሱስ ትይዋለሽ ይላት የለም እንዴ አይ መናፍቆች ትገርማላችሁ
“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።”
- ሮሜ 8፥11
በስጋ ድንግል ነሽ በመንስ ድንግል ነሽ የሚለውስ??
@@eyobeshetu7879መፅሀፍ ቅዱስ አይልም!
ውጣ ከዝ የጣቋይ ዘር
LA WOOLA AHUNIM YISTALY
Felfelu er weynaaa gedelignee hahahaha
you are blessed.
እድለኛ ሰው ነህ
ወንድሜ ኦርቶዶክስን ከመንቀፍህ በፊት መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል 3ቱን ደቂቅ ያድነው በመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢተ ዳንኤል በምዕራፍ ሶስት ላይ ታገኛለህ ስለዚህ ዝም ብለህ መፅሐፍ ቅድስን ሳታነብ ወይስ ሳታውቅ አታውራ
ኮሜዲ ነህ
Weshetam Eritrea, demo telaleh eza hezbi Ena Mengest Eritrea yatefahal endeza keld yelem
ኤርትራ ወንጌል አይሰበክም እያልክ ነው ?
👍🤗🤗🤗🇪🇷💖
ኤሬትርያ ጠንቆአይም አለ ፣ በማይመች ሁኔታም ወንጌል ይሰበካል ፣ በእርግጥ መንግስት ነፃነት የለም ሆኖም ግን አለ የእግዚአብሔር መንግስትም ስራ ይሰራል የጨለማውም አለም ይሰራል ።
ቦታ ቀየርክ እንጂ አልተለወጥክም
እኔ ይህ ሰው በ1981ዓም በኮቦልቻ ትምህርት ስማር ልጆች ይዘውኝ ሂደው በኪሳችን ድንጋይ ይዘን ልንገባ ስንል አንድ አብሮኝ ይማር የነበረ አባይ የሚባል ልጅ ።ድንጋያቹ ጣሉ ተብላችሀል ሲሉኝ በሩጫ ተመለስን
🤣🤣🤣🤣🤣
yaw new nurehbetal yeseytan sra stkededem dmtsh yaw new eyenorkbetm new
Dureyeer he keze
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
"ህያው ቀደዳ" ነበር የፕሮግራሙ ስያሜ መሆን የነበረበት ምን ዓይነት ቀዳዳ ነው ባካችሁ..😂😂 ጥሩ አዝናንቶኛል
yemaymesl setan anten slmtsera aynekahm eko setan
Ahunm ezyaw nhe melkwn keyere injy antma ortodox betkrstysn west megbat atchlm
አባ ንፋው
እውነትም አባ ንፋው!!!
ከአንዱ ሰይጣን ወደሌላው ሠይጣን
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
ንግግርህ ጨዋታህ ይመቻል ግን ኣሁንም ከሰይጣናዊ እምነት ወደ ሴጣናዊ እምነት ውስጥ ነይ ቁርኣኒን በኣማርኛ ኣለልህ ኣንብብ ኣንተን እና የተከበረው ነብይ እየሱስን የፈጠረ ኣንድ ኣምላክን እመን ከ1 ኣምላክ ውጭ እንደሌለ እመን
አሁን ላንተ መልስ ቢመለስልህ መሀመድተስደበ ትላለህ ስለዚህ ሳይገባህና ከአንድቋንቋ በስተቀር ለማይስማው አምላክህ ብዙ ጥያቄዋች አሉን
አሁንም ያው መንፈስ ነው ያለብህ፣ በእየሱስም የገባ እርኩስ መንፈስ።
በእየሱስ ስም አጋንንት ወደ ሰው ህይወት አይገባም ፣ አጋንንት የእርሱን ስም ሲጠራ ያንቀጠቅጠዋል ፣ ልክ አሁን ሰው ሁሉ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ሲጠራ የሚያመው የሚያንቀጠቅጠው ፣ መስማት የማይፈልገውም ለዛ ነው መፀሀፍ ቅዱስም የሚለውን ሰው መስማት የማይፈልገው ህይወት የሆነውን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን በአጋንንት እስራት ውስጥ ስላለ ነው ።
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
ምን አይነት ድፍረት ነው ስይጣን የኢየሱስን ስም ብቻ አይችለውም
በኢየሱስ ስም የምጋባ ሳይጣን የለም አስመሳዮች።አታደባልቁ እዛው እንደለመዳቹ
ምኑ ደበረህ ??
"ዋንዛው ምን የመሰለ ኦሪስ ሰአት አሠረ.."🤣🤣
ቀዳዳ በደርግ ጊዜ ላድ ክሩዘረ የሚባል መኪና አለነበረመ ላድሮቨረ ነበረ የሚጠቀምት
and Toyota pickup ... ውሸቱ" ፉጎራው.. ደሰ ይላል
የኦርቶዶክስ አቃቅር ውጣ ከዝ መረጌታህን አድምጥ
ባይጎን ፊሊት ነፊ አደለም እንዴ ይህ ሰውዬ ኧረ ተውውውውውው ጆሯችን ገማ አንተ እኮ አሁንም666ነህ
አርቶዶክስ መልአክቶችንና ማርያምን ያከብራሉ እንጂ አያመልኩም።
ማርያም በቅዱስ ሉቃስ ላይ ትንቢት ተናግራለች
ሉቃስ 1 48 ትዉልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛለ
ሉቃስ 1 26-31 መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ... አንዲት ድንግል ገር ተላከ .. ደስ ይበልሽ ፀጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ አንቺ ከሴቶች መኀከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ...ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ፀጋን አግኝተሻል
ሉቃስ 1 42 ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜፅንሱ በማኀፀንዋ ዉስጥ ዘለለ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት በታላቅ ድምጽም ጮሀኻ እንዲህ አለች አንቺ ከሴቶች መኀከል የተባረክሽ ነሽ የማኀፀነንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል። ይህን ንግግር ማርያምም ሆነ ኤልሳቤጥ የተናገሩት በሰዉነታቸዉ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ነዉ። ማርያምን እንድናከብር ያዘዘን መንፈስ ቅዱስ ነው።
መላዕክቶች የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋዬች የብርሀን መላዕክት ናቸዉ። እግዚአብሔር የመልአክት ሰራዊት አሉ አለቆችም አሉ
ዳንኤል 8 15-22 እኔም ዳንኤል ራዕዩን ባየሁ ጊዜ ማስታዋሉን ፈለግሁ እነሆም የሰዉ መስያ በፊቴ ቆሞ ነበር በኡባሉም መካከል ገብርኤል ሆይ ራዕዩን ለዚህ ሰዉ አስታዉቀዉ ብሎ የሚጮኽዉን የሰዉ ድምጽ ሰማሁ። እኔም ወደቆምሁበት ቀረበት በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግንባሬ ተደፋሁ እርሱም የሰዉ ልጅ ሆይ ራዕዩ ለፍፃሜ ዘመን እንደሆነ አስተዉል አለኝ።
የይሁዳ መልእክት 1 8-16
የመለአክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያቢሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለሙሴ ....
2 ቆሮነጦስ 11 14
ሴጣን እራሱ የብርሃን መልአክ እንዲመስለሰ ራሱን ይለዉጣልና
ስለዚህ ቃልቻ ቤት የሚጠሩት ቅዱሳን መላእክት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚከበሩት መላእክት ሳይሆኑ ሰይጣን ሰዉን ለማሳት በነሱ ተመስሎ ሕዝብን የሚያጭበረብር ነዉ።
የአምላክሰራዊቶችና ቅዱሳኖች ከቃልቻዉ አለም ጋር ግንኙነት የለዉም።
የ ኦረቶዶክስ ፀሎት
ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን።
ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏
በኦርቶዶክስ ስርዐት የዳዊት መዝሙረ የሚደገመዉ ንጉስ ዳዊት አምላክን ለማመገስ የተጠቀማቸዉ ቃላቶች ፍፁም ድንቅ ናቸዉ ይሄ ግን በአፍ ማነብነብ በቻ ሳይሆን በኑሮአችንም ስንኖረዉም ነዉ
መዝሙረ ዳዊት 23
እግዚአብሔር አረኛዬ ነዉ የሚያሳጠኝ የለም
ኦሪት ዘዳግም 6 4
አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነዉ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህ በፍጹመሰ ኀይልህ ዉደድ
ዕዉቀት በመንፈስ ቅዱስ የሚገለጥ ቢሆንም ጥልቅ የሆነ ዕዉቀት ለማግኘት ከእግዚአብሔር ድጋፍ ጋር ብዙ ማንበብና ስለተለያዩ ክርስትና እምነተ ተከታዬች የዐምነት መሠረት ማወቅ ይቻላል ። በአሁኑ ዘመን ሰይጣን በሁሉም ክርስትና እምነት ተቋማት ዉስጥ ስራዉነ እየሰራ ነዉ። ትክክል የሆነዉን ከስተቱ ለይቶ ለማወቅ በሰዉ ከመፍረድ መጀመሪየ ራሳችንን እንመርምር።
ስት ከፍለሁነው ጀለስ ቀዳዳ
Abet kededa
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
የሚገርመኝ የጴንጤ ፖስተር ተብዬዋች ሁሉም ወይ ማጅራት መቺ ወይ ዘራፊ አልያም ዝሙተኛ ወይም የገንዘብ ፋቅር ያናወዛቸዉ መገለጥ ይላል እዴ ጠንቋዩም ፓሥተሩም ሥራዉ አንድ ነዉ ከሴጣን ጋር ተባብሮ ሠዉን ማጭበርበር ይብላኝ ለሉሲፈር አምላኪ ጴንጤ ጫታም ሲጋራም ሠካራም እስቲ ዝም ብላቹ ታዘቡ ፖስተር ነን የሚሉትን በጠቅላላ ከሌብነት ወደ ተቆማዊ ሌብነት ነዉ የተሸጋገሩት ይገርማል አንተን አምኖ የሚማር ባላቅህ ይገርመኝ ነበር ሌባዉ
ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
28 እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥
29 ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።
አሁን ያልከው በሙሉ የሚገኘው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዬች ጋር ነው እውነቱን ለመነጋገር ከሆነ ። ግን ማወቅ የሚገባህ እውነት ግን
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
መፀሀፍ ቅዱስን ማንበብ ያስፈልጋል ።
የእናንተ ቄስ ሁላ ጣቋይ እንደሆና ይታወቃል እኮ እሄ ምስጥር አይደለም።
አሁንም በጥልቁ አሰራር ዉስጥ ነኸ ገና አልተፈወስክም አድራሻ ነዉ የቀየርከዉ
Tikikil
አይ ኦርቶዶክሶች ምስጥራቹ ስዎጣ ያንገበግባቹሃል አይደል
ጣሰው መሆንህን ገና ማወቄ ነው!!!!
ቀዳዳ ።
አረ🤔🥺😅😅
ብትን ያለ ቀዳዳ ቱትላ
ስጥ እንግዲህ....
እሚያጋጭ ነገር ያጋጭህ አስመሳይ አሁንም ቤት ነው የቀይርከው የዳንክ መስሎህ ነው መናፍቅ
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
አንተ፣ቀዳዳ፣ውሸታም፣እውንት፣ከሆነ፣አገሩን፣ሰላም፣እማታደርገው፣በዚህ፣እድሜህ፣ትማሻለህ
Prosperity ወይም የብልፅግና እምነት ተከታዬች እስልምናን እና ኦርቶዶክስን አዋርዶ የብልፅግናን እምነት ለማስፋፋት እየተጋችሁ ነው
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
What a garbage cheap talk !
ተስፍሽ ሴጣንህ እስፔሻል አርጎሀል አሁንክርስቶስን ተከታይ አስመስሎሀል
አይ ተስፋሽ ቀልድህ አይጠገብም!አሁንም በድጋሜ ተሸውደሀል!ቦታ ነው የቀየርከው!
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
ከድጡ ወደ ማጡ ከዛሮቹ ወደ 666 ሉሲፈር እግዚአብሔር ይርዳህ አሁንም በደንብ አስብ ትክክለኛውን ትደርስበታለህ
“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።”
- ሮሜ 8፥11
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
⁷ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።